ሞላ ካሳ አመራ ህዝብ ግንኙነት ኃሊፊ
ሞሊ ካሳ አመራ
ህዝብ ግንኙነት ኃሊፊ
ስ/ቁጥር – 0918144172
emails :- mollakaassa2003@yahoo.com
የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዲይሬክቶሬት
የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዲይሬክቶሬት ተጠሪነቱ ሇባሇስሌጣኑ ዋና ሃሊፊ ሆኖ የሚከተለት ተግባርና ሀሊፊነት ይኖሩታሌ፡-
የባሇስሌጣን መ/ቤቱን የህዝብ ግንኙነት ወይም የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ስራን በኃሊፊነት ያስተባብራሌ ፤ይመራሌ ፤የባሇስሇሌጣን መ/ቤቱ ቃሌ አቀባይ በመሆን ይሰራሌ ፤
የመሥሪያ ቤቱ መረጃዎች በአግባቡ የሚሰባሰቡበትንና የሚዯራጁበትን ሥርዓት መዘርጋትና ማሰራጨት፣ የመሥሪያ ቤቱን ራዕይና ተሌዕኮ ሇማሳካት በሕብረተሰቡና በተቋሙ መካከሌ መሌካም ግንኙነት እንዱዲብርና የመሥሪያ ቤቱ መሌካም ገጽታ እንዱጏሇብት ሌዩ ሌዩ የሕዝብ ግንኙነት ተግባራትን ማቀድ፣ ማስተባበርና ማስፈጸም፣
በመሥሪያ ቤቱ የሥራ ሒዯቶች ወይም ሌዩ ሌዩ አካሊት መካከሌ ጠንካራ የመረጃ ሌውውጥ ሥርዓት መዘርጋት፣ ማስተባበርና ማስፈጸም፣
ተቋሙን የሚመሇከቱ ፤ በአገር ዓቀፍ እና ዓሇም አቀፍ ዯረጃ የሚዘጋጁ ሁነቶችንና መድረኮችን (ሲምፓዚየሞች፣ኤግዚቢሽኖች፣ ኮንፍረንሶች፣ የምክክር መድረኮች ወዘተ) በቅድሚያ ሇይቶ በዕቅድ እንዱያዙ ያዯርጋሌ፣ መድረኮቹንም ሇተቋማዊ የገጽታ ግንባታ ሇጋራ መግባባት ሥራ ጠቀሜታ እንዱውለ ያዯርጋሌ፣
