እያንዳንዱ ስራችን የተቋሙን ተልዕኮ ታሳቢ እና መሰረት ያደረገ መሆን አለበት

እያንዳንዱ ስራችን የተቋሙን ተልዕኮ ታሳቢ እና መሰረት ያደረገ መሆን አለበት

“አቶ ጥላሁን አላምነህ የአብክመ የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን አማካሪ”

ኮምቦልቻ መጋቢት 8/2017 ዓ.ም (የግ/ጥ/ደ/ባ/) የአብክመ የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን ለምስራቅ አማራ ቀጠና ለሚገኙ የጥራት ቁጥጥር ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና አጠናቋል።

በስልጠና ማጠቃለያው ወቅት ለተነሱ ሀሳብና አስተያየቶች ማብራሪያ የሰጡት የአብክመ የግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን አማካሪ አቶ ጥላሁን አላምነህ እንደ ተቋም በዋናነት የተሰጠን ተግባርና ኃላፊነት ጥራትና ደህንነታቸው የተረጋገጠ የግብርና ግብዓቶች ( የዕፅዋት ዘር፣ ፀረ ተባይ ኬሚካልና የአፈር ማዳበሪያ / ለአርሶ አደሩና ሌሎች ተጠቃሚዎች እንዲቀርብ በማድረግ…

See more

+2

See insights and ads

Boost post

All reactions:

13በአብክመ ግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን የደሴ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገፅ and 12 others

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top